የኅብረተሰቡን ችግር የሚፈቱ እና ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ሥራዎች ትኩረት ተሰጥቷቸዋል።
የኅብረተሰቡን ችግር የሚፈቱ እና ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ሥራዎች ትኩረት ተሰጥቷቸዋል። የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት እና ኢኒሼቲቮችን ገምግሟል። የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የብልጽግና ፓርቲ ሰው ተኮር እሳቤ ተግባራዊ መገለጫ መኾኑን የተናገሩት የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጌቱ ወዬሳ ናቸው። በክረምት በጎ ፈቃድ ተግባራት ዜጎችን ተጠቃሚ በማድረግ አበረታች ውጤቶች…
Read the full story at amharamassmedia ↗