በጋዛ ጦርነት ምክኒያት እጅና እግራቸውን ያጡ ህፃናት የዋና ትምህርት እየተማሩ ነው፡፡
በጋዛ ጦርነት ምክኒያት እጅና እግራቸውን ያጡ ህፃናት የዋና ትምህርት እየተማሩ ነው፡፡ እስራኤል በጋዛ ላይ ባካሄደችው ጦርነት የአካል ጉዳት ያጋጠማቸው ህጻናት ቁጥራቸው 4ሺህ እንደሚደርስ ተገምቷል። በካን ዩኒስ የሚገኙ የአካል ጉዳተኛ ህፃናት ከባድ የጦርነት ጉዳት ከደረሰባቸው በኋላ በራስ መተማመንን እና ተንቀሳቃሽነትን እንደገና እንዲገነቡ የሚረዳ ፕሮግራም አካል በመሆን የውሀ ዋና ትምህርትን በመማር ላይ ናቸው። ጋዛ በዓለም ላይ እጃቸውን እና እግራቸውን የተቆረጡ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ህፃናት የያዘች ሲሆን ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ የህፃናቱ ቁጥር 4 ሺህ እንደሚደርስ ይገመታል። በጋዛ ተግባራዊ እየተደረገ ያለው የመዋኛ ፕሮጀክት እግር እና እጃቸውን ብሎም ወላጆቻቸውን ያጡ ህፃናት በራስ መተማመንን እንዲያገኙ ከማድረጉ ባለፈ የፍልስጤም ህፃናት የማገገሚያ ቦታ ሆኗል።…
Read the full story at zena24now ↗