#MoH
#MoH ከነሐሴ 13/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው ሀገር አቀፍ የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡ ፈተናው በ31 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በሚገኙ የፈተና ማዕከላት እየተሰጠ ሲሆን፣ ዛሬ በጠዋት እና ከሰዓት መርሐግብር እየተሰጠ በሚገኘው የነርሲንግ ሙያ ፈተና ምዘናው የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡ በ17 የጤና ሙያ ዘርፎች ትምህርታቸውን በመጀመሪያ ዲግሪ ያጠናቀቁ ተመራቂዎች ፈተናውን እየወሰዱ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ @tikvahuniversity
Read the full story at tikvahuniversity ↗