ህውሃት በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ስም መግለጫ አውጥቷል‼

WASULIFEneutral2026-08-21 12:55:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

ህውሃት በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ስም መግለጫ አውጥቷል‼ ህውሃት በፈረሰው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ስም ባወጣው መግለጫ ከፌደራል መንግሥት ጋር ያለው ውጥረት እየተባባሰ መምጣቱን ገልጿል። በመግለጫው፤ የፌደራል መንግሥት በፕሬቶሪያው የሰላም ስምምነት መሠረት ውይይት ከማድረግ ይልቅ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችንና የድሮን ጥቃቶችን እያጠናከረ ይገኛል ሲል ከሷል። በተለይም በነሐሴ ወር መጀመሪያ ላይ በምዕራብ ትግራይ(ሸረሪና) በኩል በደህንነት ኃይሎች ላይ ጥቃት መፈጸሙን የጠቆመው መግለጫው፤ ክልሉ ከፍተኛ ትዕግስት ማድረጉንና ማህበረሰቡም በኢኮኖሚ ማዕቀብና በስነ-ልቦና ጫና ውስጥ እንደሚገኝ አስታውቋል። በመቀሌ ከተማ አካባቢው :ከሰሞኑ በሸረሪና መረዋ ጠንከር ያሉ የድሮን ጥቃቶች መሠንዘራቸው ተዘግቧል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]