ቲክቶክ አደገኛ የማሽከርከር ቪዲዮዎችን በተመለከተ ከአየርላንድ ፓርላማ ኮሚቴ የቀረበለትን ጥሪ ውድቅ አደረገ
ቲክቶክ አደገኛ የማሽከርከር ቪዲዮዎችን በተመለከተ ከአየርላንድ ፓርላማ ኮሚቴ የቀረበለትን ጥሪ ውድቅ አደረገ ኩባንያው ለውሳኔው በምክንያትነት የጠቀሰው ጉዳዩ በምርመራ ላይ መሆኑን ሲሆን፣ መሰል ይዘቶች በሌሎች የሶሻል ሚዲያ አማራጮች ላይም እንደሚገኙ ገልጿል። ቲክቶክ በአውራ ጎዳናዎች ላይ የተሳሳተ አቅጣጫ ይዘው በሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች ላይ የተቀረጹ ቪዲዮዎችን በተመለከተ ከአየርላንድ ፓርላማ ኮሚቴ የቀረበለትን ጥሪ ውድቅ ማድረጉን የአየርላንድ ብሄራዊ ስርጭት አገልግሎት (RTE) ዘግቧል። የኦሬክታስ የሜዲያ ኮሚቴ ሰብሳቢ እና የልማት ፓርቲ ህግ መውጪያ አባል የሆኑት አለን ኬሊ፤ ሀላፊነት የጎደለው እና ህገ-ወጥ ድርጊቶችን የሚያበረታቱ ይዘቶችን በተመለከተ በሚቀጥለው ወር በሚደረገው ስብሰባ ላይ እንዲገኝ የቲክቶክ ሀላፊዎችን ጠይቀው ነበር። የቲክቶክ የህዝብ ፖሊሲ ሀላፊ ሱዛን…
Read the full story at zena24now ↗