ለሻደይ ከመሰባሰብ እስከ ልማት ማህበር ምስረታ – የዋጎች ዋልማ
ለሻደይ ከመሰባሰብ እስከ ልማት ማህበር ምስረታ – የዋጎች ዋልማ የዋግ ሕዝብ ባሕላዊ እና ማህበራዊ መገለጫ የኾነው የሻደይ በዓል፣ ከሴቶች ነፃነት እና ከትውፊታዊ ክዋኔነቱ ባሻገር የዋግ ልማት ማኅበርን (ዋልማ) በማዋለድ ለአካባቢው ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ዕድገት መሠረት መጣል ችሏል ይላሉ የዋልማ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ አስተባባሪ አስራት ታደሰ። በ2000 ዓ.ም “ሚሊኒየምን ለሻደይ” በሚል መሪ መልዕክት በዓሉ በተከበረበት…
Read the full story at amharamassmedia ↗