" የማህበራዊ ሚዲያ አጠቀማችሁን በማስተካከል የአእምሮ ጤናችሁን ጠብቁ " - ዶ/ር መገርሳ አለሙ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-08-21 13:23:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

" የማህበራዊ ሚዲያ አጠቀማችሁን በማስተካከል የአእምሮ ጤናችሁን ጠብቁ " - ዶ/ር መገርሳ አለሙ ከሰሞኑን ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የአእምሮ ጤና ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዶ ነበር። በዚህም መድረክ የህመም ደረጃው ቢለያይም በኢትዮጵያ ከ5 ሰዎች አንዱ የአእምሮ ጤና ችግር እንዳለበት ጥናቶች ያሳያሉ ተብሏል። የሆስፒታል ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ዶ/ር መገርሳ አለሙ፤ - በቀላሉ መበሳጨት፣ - ተደጋጋሚ ድብርት፣ - መነሻ የሌለው ፍርሃት እና ሌሎች ስሜቶችን ሰዎች በቀላሉ የሚያልፏቸው ቢሆንም የአእምሮ ጤና ችግር መነሻ ሊሆኑ ይችላሉ ብለዋል። በዚህ ባለንበት የድጅታሉ ዘመን ፦ ° የምንስማቸው አስፈሪ እና ዘግናኝ ወሬዎች፣ ° ጦርነት፣ ° መፈናቀል እና ሞቶች ሰዎችን ከቀላል እስከ ከባድ የአእምሮ ህመም የማጋለጥ ዕድላቸው ሰፊ መሆኑን አስረድተዋል። አብዛኛው ሰው በከፍተኛ የህመም…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]