የብር ዋጋ ማሽቆልቆል‼

WASULIFEneutral2026-08-21 14:20:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

የብር ዋጋ ማሽቆልቆል‼ የኢትዮጵያ ብር ከዶላር አንጻር በባንኮች እስከ 162 ብር ገደማ በመድረስ ከምንም ጊዜውም በላይ ማሽቆልቆሉ ተዘገበ። 📌የማሽቆልቆሉ ምክንያቶች፦ የውጭ ምንዛሬ እጥረት እና የገቢ ዕቃዎች ፍላጎት መጨመር የባንኮች የብድር ገደብ መነሳቱን ተከትሎ የገቢ ንግድ ነጋዴዎች የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት ማደግ ናቸው ተብለዋል። 📌የሚበጁ መፍትሔዎች፦ የወጪ ንግድን ማሳደግ፦ የግብርና፣ ማኑፋክቸሪንግ እና የአገልግሎት ዘርፎችን በማጠናከር የውጭ ምንዛሬ ገቢን ማሳደግ 📌FDI መሳብ፦ የኢንቨስትመንት አሰራሮችን ማቃለል እና ትርፍ ወደ ሀገር መመለስን (Profit Repatriation) በህግ ማረጋገጥ 📌የሀገር ውስጥ ምርት፦ በከፍተኛ ውጭ ምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን (ስንዴ፣ ዘይት፣ መድኃኒት) በሀገር ውስጥ መተካት እንደ መፍትሄ በዶቼቬለ ዘገባ ተካተዋል። #WasuMohammed video…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]