234 ሺህ ደርዘን ደብተር እና 29 ሺህ ባኮ እስክርቢቶ ለነገ ተስፋዎች!
234 ሺህ ደርዘን ደብተር እና 29 ሺህ ባኮ እስክርቢቶ ለነገ ተስፋዎች! የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ተቋማት እና ባለሃብቶች “አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ” በሚል መልእክት ድጋፍ እንዲያደርጉ ሲያካሂድ የቆየውን የሦስት ቀናት ንቅናቄ አጠናቅቋል። በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ ድጋፍ ሲያደርጉ ያገኘናቸው የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ቢሮ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ስሜነህ አያሌው በአቅም ማነስ እና በትምህርት ቁሳቁስ እጥረት…
Read the full story at amharamassmedia ↗