የሲዳማ አርነት ንቅናቄ  ሲዳምኛ ቋንቋ በፌደራል የሥራ ቋንቋ ዝርዝር ውስጥ ባለመካተቱ ለምክክር ኮሚሽኑ በድጋሚ ቅሬታ እንደሚያስገባ አስታወቀ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-21 14:56:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ሲዳምኛ ቋንቋ በፌደራል የሥራ ቋንቋ ዝርዝር ውስጥ ባለመካተቱ ለምክክር ኮሚሽኑ በድጋሚ ቅሬታ እንደሚያስገባ አስታወቀ እየተካሄደ በሚገኘው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ እየተሳተፈ የሚገኘው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ የሲዳምኛ ቋንቋ በፌደራል የሥራ ቋንቋ እንዲሆን በአጀንዳነት ቀርቦ የነበረ ቢሆንም፤ ለጥናት የሚቀርብና እንደሚወሰን መሰማቱን ተከትሎ ለምክክር ኮሚሽኑ ቅሬታ ሰሚ አካል ማስገባቱን ለአዲስ ማለዳ ተናገረ፡፡ ያቀረባቸዉ ቅሬታዎቹ ላይ ማስተካከያ በማድረግ በድጋሚ ቅሬታውን ዛሬ እንደሚያስገባ ከእኩለ ቀን በፊት ከአዲስ ማለዳ ጋር ቆይታ ያደረጉት የፓርቲው ሊቀመንብር ለገሰ ላንቃሞ ተናግረዋል፡፡ ሲዳምኛ ቋንቋ ሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሲካሄድ አምስት ቋንቋዎች በጥቅም ላይ እንዲውሉ ከተካተቱ ቋንቋዎች ውስጥ አንዱ ከመሆን ባለፈ አምስተኛ የፊደራል መንግስት ቋንቋ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]