#ተራዝሟል
#ተራዝሟል የፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ እስከ ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም ተራዝሟል። አንዳንድ ክልሎች ዘግይተው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት በመልቀቃቸውና ያልተመዘገቡ ተማሪዎች በመኖራቸው ምዝገባው መራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ለመመዝገብ 👇 https://sbs.moe.gov.et/apply @tikvahuniversity
Read the full story at tikvahuniversity ↗