የምክክር ሰነዱ ተጠናቆ ቀረበ‼
የምክክር ሰነዱ ተጠናቆ ቀረበ‼ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በገፁ ይፋ ባደረገው መሠረት ጉባኤ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል! ከሀምሌ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ በ8 ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ሲመክሩ የቆዩት 4 ሺህ ጉባኤተኞች፣ በአሁኑ ሰዓት በእያንዳንዱ አጀንዳ ላይ የተጠናቀሩ የመጨረሻ የምክረ-ሀሳብ ሰነዶችን በማዳመጥ ላይ ይገኛሉ። ነሐሴ 15/2018 ምሽት 12:30 የወጣ መረጃ 📌የአዲስ አበባ ገዳይ በምን ተደመደመ የሚለው ጉዳይ የብዙዎች ትኩረት ቢሆንም በምን ከስምምነት ላይ ተደረሰ የሚለው እስካሁን አልተገለፀም። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ…
Read the full story at wasulife ↗