በነፃ ድምፅ መስጠት ይከብዳል?

WASULIFEneutral2026-08-21 16:44:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

በነፃ ድምፅ መስጠት ይከብዳል? ቤተሰብ በአሁኑ ወቅት በ"የቅን ልቦች (Yekinlbochaward)" የሶሻል ሚዲያ አዋርድ ላይ በእጩነት ቀርበናል። ​በዚህ የውድድር ሂደት ውስጥ የእናንተ ድጋፍ በጣም አስፈላጊ ነው። ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ሁለተኛው ላይ ተራ ቁጥር 6 ላይ ድምፅ በመስጠት አብሮነታችሁን አሳዩ። በስሜ ስር Vote የሚለው በመጫን አንድ ጊዜ በነፃ ድምፅ ይስጡ።በገንዘባቸው ድምፅ የሰጡም አሉ ።የእናንተ በነፃ ነው።ደስ የሚለው እነማን ድምፅ እንደሰጡኝ የማህበራዊ ሚዲያ ስማችሁን ጠቅሶ ያሳውቃል።አንተዛዘብ።እኔም እናንተ ቤተሰቦቼን የማይበት ይሆናል። በጣም አመሰግናለሁ! ​🔗 የድምፅ መስጫ ሊንክ፡👇 https://yekinlibochaward.org

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]