🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿አርሰናል ኢዝሪ ኮንሳ ን ከአስቶንቪላ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል

ZENA24NOWneutral2026-08-21 16:45:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿አርሰናል ኢዝሪ ኮንሳ ን ከአስቶንቪላ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል £51 ሚሊዮን ፓውንድ ተጨማሪ ጥቅማጥቅም ያካተተው ውል ተፈርሟል የአርሰናል ስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ አንድሪአ ቤርታ "ኢዝሪ በፕሪሚየር ሊግ ከሚገኙ ጥቂት ከፍተኛ ብቃትን የተላበሱ ተከላካዮች አንዱ ነው" ሲሉ አሞካሽተውታል #ዳጉ_ጆርናል

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]