የኢትዮጵያ ፖስታ 3 ሺሕ የሚጠጉ ቅርንጫፎቹን ወደ ባንክ ኤጀንትነት ለመቀየር እንቅስቃሴ ጀመረ።

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-08-21 16:46:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ፖስታ 3 ሺሕ የሚጠጉ ቅርንጫፎቹን ወደ ባንክ ኤጀንትነት ለመቀየር እንቅስቃሴ ጀመረ። የኢትዮጵያ ፖስታ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ 3 ሺሕ በሚጠጉ ቅርንጫፎቹ በኩል የባንክ አገልግሎቶችን / Agency Banking ለመስጠት የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ። አሰራሩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የንግድ ባንኮች በጋራ በባለቤትነት የሚያስተዳድሩትን "ኢቲ-ስዊች" የክፍያ መረብ መሠረት ያደረገ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በ700 ቅርንጫፎች በሙከራ ደረጃ ሥራ መጀመሩና በወር ጊዜ ውስጥ በሙሉ አቅም በሀገር አቀፍ ደረጃ ሥራ እንደሚጀምር ተገልጿል። በዚህም ደንበኞች የትኛውም የባንክ ሂሳብ ቢኖራቸው በፖስታ ቤት መስኮቶች በኩል ገንዘብ ገቢና ወጪ ማድረግ፣ የፍጆታ ክፍያዎችን መፈጸም እና የባንክ ሂሳባቸውን ማንቀሳቀስ ያስችላቸዋል። በሌላ በኩል፣ ባንኮች ወጪ ለመቀነስ ሲሉ…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]