ሳትታገት ታግቻለሁ በማለት ከቤተሰቦቿ ገንዘብ የጠየቀችው ግለሰብ ከነአባሪዋ በቁጥጥር ስር ዋለች

ZENA24NOWneutral2026-08-21 17:14:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሳትታገት ታግቻለሁ በማለት ከቤተሰቦቿ ገንዘብ የጠየቀችው ግለሰብ ከነአባሪዋ በቁጥጥር ስር ዋለች ድርጊቱ የተፈፀመው በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሁለት ልዩ ቦታው አያት የጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ ሀምሌ 25 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 4፡00 ሠዓት ሲሆን ነው። ራሄል መለሰ የተባለች ግለሰብ ከቤት እንደወጣች ባለ መመለሷ ቤተሰብ ተጨንቆ አቅራቢያቸው ላለ የወረዳ ፖሊስ መምሪያ አመልክተዋል፡፡ ፖሊስም የደረሰውን አቤቱታ መነሻ በማድረግ የክትትልና ኦፕሬሽን ቡድኑና የምርመራ ክፍሉ በመቀናጀት ግለሰቧ የት ሄደች ምን ሆና ይሆን? የሚለውን በማጣራት ላይ እንዳለ ለአባቷ ስልክ ተደውሎ ራሄል እነሱ ጋር እንደሆነችና እንዳገታት እሷን ለማስለቀቅ 850ሺ ብር እንዲልኩ ካልሆነ ልጃቸውን በህይወት እንደማያገኟ ይነገራቸዋል። ፖሊስም ባደረገው የቀን ከሌሊት ጥረት የታገተችውን ግለሰብ በባህርዳር ከተማ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]