የአፋልጉኝ ተማጽኖ

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-08-21 17:48:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአፋልጉኝ ተማጽኖ #Ethiopia | “ከአባቴ ጋር ወደ አዲስ አበባ እሄዳለሁ” ብላ ከቤቷ ወጣች ስም፡ ሆናልያት ዮናስ ዋሲሁን እድሜ፡ 12 ዓመት አድራሻ፡ አዳማ ከተማ ገንደ ሐራ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ ሆናልያት ዛሬ ጠዋት 1፡00 ሰዓት ላይ፣ “ከአባቴ ጋር ወደ አዲስ አበባ እሄዳለሁ” ብላ ከቤቷ ከወጣች በኋላ እስካሁን ልናገኛት አልቻልንም። ሆናልያትን ያያችሁ ወይም ስለእሷ መረጃ ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ ወደሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ፦ አዳማ የቦሌ ክፍለ ከተማ ፓሊስ መምሪያ አመልክተናል 📞 +251 910 276 304 📞 +251 932 260 525 📞 +251 913 867 421 🙏 እባካችሁ ለማግኘት እንዲረዳ ፖስቱን በሰፊው ሼር ያድርጉት! 🙏

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]