አዶናይ የአደይ አዲስ ዓመት ኤክስፖ እና ፌስቲቫል አምባሳደር ሆኖ ተመረጠ
አዶናይ የአደይ አዲስ ዓመት ኤክስፖ እና ፌስቲቫል አምባሳደር ሆኖ ተመረጠ 👉የአደይ አዲስ ዓመት ታላቅ ኤክስፖና ፌስቲቫል ነሐሴ 21 ቀን ይከፈታል የሶሻል ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪው አዶናይ በማስተርፒስ ትሬዲንግ አዘጋጅነት ለሚካሄደው አደይ አዲስ ዓመት ታላቅ የንግድ ኤክስፖ እና ፌስቲቫል አምባሳደር ሆኖ ተመርጧል። ለ15 ቀናት በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ ላይ ከ250 በላይ ነጋዴዎች የሚሳተፉ ሲሆን፤ ጥራጥሬና የሰብል እህሎች፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ እንቁላልና የወተት ተዋጽኦዎች እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ አቅርቦቶች ከመደበኛው የገበያ ዋጋ ቅናሽ ተደርጎባቸው ለሸማቾች ይቀርባሉ። ማስተርፒስ ትሬዲንግ ከሚመለከታቸው የመንግስት አካላት እና ከአምራቾች ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት ለበዓል አስፈላጊ በሆኑ መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በተለይም በጤፍ እና በእንቁላል ምርቶች ላይ ከ15 እስከ 30 በመቶ…
Read the full story at zena24now ↗