አዲስ አበቤ ብሔር ስላልሆነ መብት የለውም?
አዲስ አበቤ ብሔር ስላልሆነ መብት የለውም? ይህ ቪዲዮ በደራሲና ጋዜጠኛ በፍቃዱ ኃይሉ ጽሑፍ ላይ ተመሥርቶ፣ በአዲስ አበባ የኮስሞፖሊታን (የብዝኃነት) ማንነት እና በኢትዮጵያ የብሔር ፌዴራሊዝም መዋቅር መካከል ያለውን ውጥረት ይተነትናል። https://youtu.be/JZj0xYSvE-c
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗