#Somalia 🇸🇴

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-08-21 21:33:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

#Somalia 🇸🇴 በሶማሊያ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት 2026 እስከ 1.9 ሚሊዮን የሚደርሱ ህፃናት ለከባድ የምግብ እጥረት እንደሚጋለጡና ከእነዚህም መካከል ግማሽ ሚሊዮን ያህሉ ለሞት በሚዳርግ አጣዳፊ የምግብ እጥረት ሊጠቁ እንደሚችሉ የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መብቶች ተሟጋች ድርጅት (UNICEF) አስታውቋል። ለሀገሪቱ ይደረግ የነበረው የሰብአዊ እርዳታ በከፍተኛ ሁኔታ በመቀነሱ ምክንያት እስካሁን 205 የጤና እና የምግብ እርዳታ መስጫ ማዕከላት የተዘጋሩ ሲሆን፤ በቀጣይም እስከ 618 የሚደርሱ የጤና ተቋማት ሙሉ በሙሉ ሊዘጋጉ ይችላሉ ተብሏል። አሜሪካ እና ሌሎች ምዕራባውያን ሀገራት የሚሰጡትን እርዳታ በማቋረጣቸው እና በመቀነሳቸው ምክንያት ለሶማሊያ ይደረግ የነበረው የፋይናንስ ድጋፍ ከ80 በመቶ በላይ ቀንሷል። ሀገሪቱ በከባድ ድርቅ፣ በግጭት፣ በመፈናቀል እና ከኢራን ጦርነት…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]