ግዙፉ እና ትርፋማው ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼሮችን ለማቅረብ እቅድ አለው ?

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-08-22 00:21:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

ግዙፉ እና ትርፋማው ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼሮችን ለማቅረብ እቅድ አለው ? የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ፣ አሁን ላይ ድርሻ (ሼር) ለባለሀብቶች የመሸጥ ዕቅድ እንደሌለው ገልጿል። የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው፥ አየር መንገዱ ሼሮችን ለማቅረብ እቅድ እንደሌለው አመልክተዋል። በአሁኑ ወቅት አየር መንገዱ ምንም ዓይነት የካፒታል እጥረት እንደማይታይበት የገለጹት አቶ መስፍን፥ " የተቋሙን ድርሻ ለባለሀብቶች የመሸጥ ዕቅድ የለም " ብለዋል። " ሼር የሚሸጠው አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝና የካፒታል ፍላጎት ሲኖር ቢሆንም፣ አየር መንገዱ አሁን ባለበት ደረጃ በራሱ አቅም ውጤታማ ስራ እየሰራ ይገኛል " ሲሉ አሳውቀዋል። " ወደፊት ሊመጣ ይችላል ዛሬ ግን የሚያስፈልግ አይመስለንም ሆኖም የመንግስት የፖሊሲ ውሳኔ ነው የሚሆነው " ብለዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]