አለም አቀፉ ማህበረሰብ ዝምታውን ይስበር-ህወሓት‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-08-22 04:46:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

አለም አቀፉ ማህበረሰብ ዝምታውን ይስበር-ህወሓት‼️ 'ህወሃት አለም አቀፉ ማህበረሰብ ከዝምታ ወጥቶ የፌደራል መንግሥቱ የሚፈፅመውን የድሮን ጥቃት እንዲያወግዝ እና እንዲያደራደር ጥሪ አቀረበ። ህወሃት ዛሬ ባወጣው መግለጫ የፌዴራል መንግሥቱ በትግራይ ክልል የሚያደርገውን የድሮን ጥቃት አጠናክሮ ቀጥሏል ያለ ሲሆን ነገር ግን ሁኔታውን ላለማባባስና ቀጠናውን ወደ ሌላ ጦርነት ላለመውሰድ ለጥቃቱ ወታደራዊ ምላሽ ከመስጠት ተቆጥበናል ብሏል። ህወሃት አሁንም ቢሆን ለሰላም እና ድርድር ያለው አቋም አልተለወጠም፣ነገር ግን ትዕግስትም ልክ አለው፣ትዕግስት እንደፍርሃት መቆጠር የለበትም፣ትግራይን ከጥቃት ለመከላከል እንገደዳለን' ብሏል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]