የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ዛሬ እንደሚጠናቀቅ ተሰምቷል‼

WASULIFEneutral2026-08-22 06:05:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ዛሬ እንደሚጠናቀቅ ተሰምቷል‼ ​የኮሚሽኑ ከሥራ ቡድኖች የተረከባቸውን ምክረ ሀሳቦች አደራጅቶ:- 📌 ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ 📌ለአስፈጻሚውና 📌ለሌሎች የመንግስት አካላት ያቀርባል። በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ በመጨረሻው ሰነድ ምን ሰፈረ የሚለው በጉጉት የሚጠበቅ ሆኗል። ​ ከሐምሌ 08 ቀን ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ጉባኤ፤የኬኒያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶን ጨምሮ የተጠሩ የሀገራትጨመሪዎችና ዲፕሎማቶች በሚገኙበት በፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ዛሬ ነሐሴ 16/2018 ቀን በይፋ ይጠናቀቃል ተብሏል። ​ በአዲስ አበባ ጉዳይ የመጨረሻው ውሳኔ በግልፅ አለመታወቁ የጉባኤውን መዝጊያ በተወሰነ ደረጃ እንዳያደበዝዘው ተሰግቷል። 📌ለሀገራችሁ ስትሉ ከወር በላይ በአንድ ቦታ ተወስናችሁ በሃሳብ ትክክለኛ ነው ያላችሁትን ለኢትዮጵያ ስለሰራችሁ ተመካካሪዎች እናመሰግናለን።በትውልድ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]