የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከል ለአንድ ወር ሲሰጥ የቆየውን የክረምት ስልጠና አጠናቋል።
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከል ለአንድ ወር ሲሰጥ የቆየውን የክረምት ስልጠና አጠናቋል። የሂሳብ እና ፓይተን ኮዲንግ ስልጠና ለአንድ ወር ያህል የተከታተሉ ተማሪዎች፤ ችግር ፈች የሶፍትዌር እና የሀርድዌር ፕሮጀክቶች ለተሳታፊዎች አቅርበዋል። ተማሪዎቹ በዩኒቨርሲቲው የኢንኩቤሽን ማዕከል ገብተው ተጨማሪ ስልጠናዎችን የሚወስዱ መሆናቸውን ተገልጿል። @tikvahuniversity
Read the full story at tikvahuniversity ↗