የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ እና ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን የSTEM ፕሮግራም ተማሪዎች አስመርቋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ እና ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን የSTEM ፕሮግራም ተማሪዎች አስመርቋል። ሰልጣኞቹ ከመላ ሀገሪቱ የተወጣጡ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች መሆናቸው ተመላክቷል። ተማሪዎቹ ላለፉት ስድስት ሳምንታት በኮዲንግ ሮቦቲክስ እና በዘመናዊ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ዘርፍ የመጀመሪያ ደረጃ ተግባራዊ ክህሎት ማግኘታቸው ተጀልጿል። @tikvahuniversity
Read the full story at tikvahuniversity ↗