የአሸንድዬ በዓል ዋዜማ በላሊበላ
የአሸንድዬ በዓል ዋዜማ በላሊበላ የአሸንድዬ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖታዊ መሠረት ያለው በዓል ነው። አሸንድዬ እና ሶለል በዓላት በሰሜን ወሎ ዞን በድምቀት የሚከበሩ የክረምት በዓላት መኾናቸውን ያነሱት የዞኑ ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ ኀላፊዋ ገነት ሙሉጌታ ናቸው። አሸንድዬ ልጃ ገረዶች በጉጉት የሚጠብቁት በዓል በመኾኑ ዋዜማውን በድምቀት እያከበሩት ነው…
Read the full story at amharamassmedia ↗