አርሰናልን የተቀላቀልኩት ዋንጫዎችን ለማሸነፍ ነው ኤዝሪ ኮንሳ
አዲስ አበባ ነሐሴ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል እንግሊዛዊውን ተከላካይ ኤዝሪ ኮንሳ ከአስቶን ቪላ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል የ28 ዓመቱ ተጫዋች ለመድፈኞቹ ፊርማውን ካኖረ በኋላ በሰጠው አስተያየት እዚህ የተገኘሁት ለአሸናፊነት ነው ዋንጫዎችን ማሸነፍ እፈልጋለሁ ሲል ተደምጧል በዓለማችን ካሉ ምርጥ ክለቦች አንዱ የሆነውን አርሰናል መቀላቀል ለእኔ ትልቅ ክብር ነው ያለው ተጫዋቹ የክለቡን ስኬት ለማስቀጠል ያለኝን ሁሉ 8230 The post አርሰናልን የተቀላቀልኩት ዋንጫዎችን ለማሸነፍ ነው 8211 ኤዝሪ ኮንሳ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗