የአፍሪካ ቀጣናዊ የጤና ጉባኤ ኢትዮጵያ በዘርፉ ያለፈችበትን ጉዞ ለማሳየት ዕድል ይፈጥራል ዶር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ ነሐሴ 152018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ጉባኤ ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ያለፈችበትን ረጅም ጉዞ ለማሳየት ዕድል የሚፈጥር ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶር መቅደስ ዳባ ኢትዮጵያ 76ኛውን የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ኮሚቴ ስብሰባ በሚቀጥለው ሳምንት በአዲስ አበባ ከተማ ታስተናግዳለች ሚኒስትሯ ጉባኤውን አስመልክተው ከድርጅቱ የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር ፕር መሐመድ ጃናቢ ጋር በመሆን 8230 The post የአፍሪካ ቀጣናዊ የጤና ጉባኤ ኢትዮጵያ በዘርፉ ያለፈችበትን ጉዞ ለማሳየት ዕድል ይፈጥራል 8211 ዶር መቅደስ ዳባ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗