ኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት የምትገነባ ሀገር
አዲስ አበባ ነሐሴ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር መገንባት በአንድ ቀን የሚጠናቀቅ ሥራ ሳይሆን ትውልዶች የሚፈጽሙት ታላቅ ጉዞ ነው ኢትዮጵያ ዛሬ በዚህ ጉዞ ውስጥ ትገኛለች የመደመር መንግሥት ጊዜያዊ ስኬትን ብቻ ሳይሆን ለዘመናት የሚጸና ሀገረ-መንግሥት የመገንባት ራዕይ ይዞ ተነስቷል ይህ ራዕይ በሶስት ምሰሶዎች ላይ መልህቁን ጥሏል የመጀመሪያው የጸና ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ነው በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ ብዙ 8230 The post ኢትዮጵያ 8211 ሀገረ መንግሥት የምትገነባ ሀገር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗