ተስፋን አብሳሪዎቹ ጎቤና ሺኖዬ
አዲስ አበባ ነሐሴ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎቤ እና ሺኖዬ የክረምቱ ጨለማ ተጠናቅቆ ብርሃን የሚታወጅበት ባህላዊ ሥርዓት ነው አሮጌው ዓመት አልፎ አዲሱ ዓመት ሲመጣ ተፈጥሮ እፅዋትና የአየር ሁኔታም አዲስ መልክ ይይዛሉ የክረምቱ ዝናብ አልፎ መሬቱ በአበቦችና በለመለሙ ተክሎች ይሸፈናል ወጣቶችም ከክረምቱ የሥራ ጊዜ ዕረፍት አግኝተው ተፈጥሮ ይዞት የመጣውን አዲስ ተስፋ ይቀበላሉ በዚህም አዲስ ተስፋ 8230 The post ተስፋን አብሳሪዎቹ ጎቤና ሺኖዬ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗