ሞሀመድ አሊ ዩሱፍ ከአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ጋር ተወያዩ

WELCOMEneutral2026-08-22 06:23:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሃመድ አሊ ዩሱፍ ከናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ጋር ተወያይተዋል በውይይቱ ሁለቱ ወገኖች በቀጣናዊ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ማድረጋቸውን የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን መረጃ ያመላክታል በዚህ ወቅት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሃመድ አሊ ዩሱፍ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በቀጣናው ሰላም 8230 The post ሞሀመድ አሊ ዩሱፍ ከአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]