ቻይና የሰጠችው እውቅና
አዲስ አበባ ነሐሴ 15 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ባለፈጣን አዳጊ አኮኖሚ ሀገራት መካከል ናት አሉ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሃይ የኢትዮጵያና የቻይናን ዘላቂና ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂያዊ አጋርነት ወደ ላቀ የንግድና ኢኮኖሚ ትስስር የሚያሸጋግረው ወደ ቻይና ኤክስፖርት መድረክ ተካሂዷል አምባሳደሩ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ ተለዋዋጭ የገበያ ሁኔታ ያላት እና ከፍተኛ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ሀገር 8230 The post ቻይና የሰጠችው እውቅና appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗