የኢጋድ አባል ሀገራት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በትብብር እንዲሰሩ ተጠየቀ
የግብርና-ምግብ ሥርዓትን መቀየር ጠንካራ ፖለቲካዊ ቁርጠኝነትን የተቀናጀ የክፍለ አህጉር ርምጃዎችን እና የኢንቨስትመንት ዕድገትን የሚጠይቅ ነው አለ የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) የአፍሪካን አዲስ የጸና እና ቀጣይነት ያለው የግብርና-ምግብ ስርዓት ማዕቀፍ ትግበራ ለማፋጠን በአዲስ አበባ ከፍተኛ ደረጃ የመማማሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው የሁለት ቀናት መድረኩ የኢጋድ አምባሳደሮች ኮሚቴን የኢጋድ የግብርና-ምግብ ስርዓት ፓርላማ መድረክን የብሔራዊ CAADP የትኩረት ነጥቦችን 8230 The post የኢጋድ አባል ሀገራት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በትብብር እንዲሰሩ ተጠየቀ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗