የብር ዋጋ እያሽቀለቆለ ነው ‼️
የብር ዋጋ እያሽቀለቆለ ነው ‼️ የኢትዮጵያ መገበያያ ብር ከዶላር አንጻር ከምንም ጊዜዉም በላይ ማሽቆልቆሉ ተዘገበ።የውጭ መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ሕጋዊ የዉጭ ምንዛሬ ባንኮች የአንድ ዶላር ዋጋ ወደ 162 ብር ገደማ እየመነዘሩ ነዉ። በጥቁር ገበያ ደግሞ ከዚህ በላይ እየተመነዘረ መሆኑ ይገለጻል። መንግሥት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ካደረገ በኋላ የኢትዮጵያ መገበያያ ገንዘብ ማሽቆልቆሉ እንደቀጠለ ነዉ። የብር ዋጋ የማሽቆልቆል ምክንያት፤ በሀገሪቱ የዉጭ ምንዛሪ እጥረት የገቢ ዕቃዎች መጨመር እና ከፍተኛ ፍላጎት ተጠቃሚዎች መሆናቸዉ ተዘርዝሯል። ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ የገንዘብ አስተዳደር ባለሞያ እንዳሉት፤ በቅርቡ የባንኮች የብድር ገደብ ሙሉ በሙሉ መነሳቱን ተከትሎ በገቢ ንግድ ላይ የሚሳተፉ ነጋዴዎች ብድር መጠየቃቸው ስለማይቀር እና ይህ መነቃቃት ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ፍላጎትን…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗