የሻደይ በዓል በሰቆጣ ወይብላ ማርያም ካቴድራል እየተከበረ ነው።
የሻደይ በዓል በሰቆጣ ወይብላ ማርያም ካቴድራል እየተከበረ ነው። የሻደይ በዓል በሰቆጣ ደብረ ፀሐይ ወይብላ ቅድስት ማርያም ካቴድራል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ መከበር ጀምሯል። የቅድስት ድንግል ማርያም ዕርገትን ምክንያት በማድረግ የሚከበረው የሻደይ በዓል በቤተ ክርስትያኗ ሥርዓት መሠረት በዘማርያን ወረብ እና መዝሙር፣ በአባቶች ዝማሜ፣ በሃይማኖቱ ተከታዮች እልልታ ታጅቦ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የዋግ…
Read the full story at amharamassmedia ↗