ትላንት ጨፍጫፊ … ዛሬ አጋር? የንጹሀን ደም ይጣራል​🩸

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-22 07:09:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትላንት ጨፍጫፊ … ዛሬ አጋር? የንጹሀን ደም ይጣራል​🩸 ​ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን በአማራ ሕዝብ ላይ ያደረሰው ግፍ፣ ጭካኔ እና ሰቆቃ ከውልደቱ ጀምሮ ከ40 ዓመታት በላይ የሚዘልቅ የጥፋት ታሪክ አለው። በማኒፌስቶው በጠላትነት ከመፈረጅ የዘር ማጥፋት ወንጀል እስከመፈጸም የደረሰ በንጹሃን ደም የተነከረ ቡድን ነው። በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ቡድኑ በወረራ በኀይል በያዛቸው አካባቢዎች ሁሉ በሰው ልጅ ላይ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]