የህወሓት የሰላም ተደራዳሪ ቡድን አዲስ አበባ መግባቱ ታውቋል!

WASULIFEneutral2026-08-22 07:31:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

የህወሓት የሰላም ተደራዳሪ ቡድን አዲስ አበባ መግባቱ ታውቋል! ​የህወሓት የሰላም ተደራዳሪ ቡድን ከአፍሪካ ሕብረት አደራዳሪዎች—ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ እና አሁሩ ኬንያታ—ጋር በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ዙሪያ ለመምከር ዛሬ አዲስ አበባ መግባቱ ተውቋል። ​ቡድኑ ከሰዓት በኋላ በሚደረገው ውይይት የሚሳተፍ ሲሆን፣ በመቀጠልም አደራዳሪዎቹ ለመስክ ምልከታና ለተጨማሪ ውይይት ወደ መቐለ እንደሚያመሩ ታውቋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]