ቦነስ አይረስ የክብረወሰን እለት በኢትዮጵያዊያን እንደሚሆን እየተጠበቀ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-22 08:06:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቦነስ አይረስ የክብረወሰን እለት በኢትዮጵያዊያን እንደሚሆን እየተጠበቀ ነው። በደቡብ አሜሪካ በድምቀቱ የሚታወቀው የአርጀንቲና ቦነስ አይረስ የ21 ኪሎ ሜትር የግማሽ ማራቶን ውድድር ነገ ይካሄዳል። በግማሽ ማራቶኑ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ለክብረወሰን ይጠበቃሉ። በግማሽ ማራቶን በአለም ሁለተኛው ምርጥ ሰአት ያለው ዮሚፍ ቀጀልቻ በዮጋንዳዊው ጃኮብ ኪፕሊሞ የተያዘውን የቦታውን ክብረ ወሰን ያሻሽላል ተብሎ የሚጠበቅ አትሌት ነው። ዮሚፍ በወንዶቹ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የዓለም ክብረወሰን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]