የሻደይ በዓልን ከተቸገሩ ወገኖች ጋር በመረዳዳት ሊከበር እንደሚገባ ብፁዕ አቡነ በርናባስ አሳሰቡ።
የሻደይ በዓልን ከተቸገሩ ወገኖች ጋር በመረዳዳት ሊከበር እንደሚገባ ብፁዕ አቡነ በርናባስ አሳሰቡ። የሻደይ በዓል በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ደብረ ፀሐይ ወይብላ ቅድስት ማርያም ካቴድራል ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ተከብሯል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የዋግኽምራ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ በርናባስ በበዓሉ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት የሻደይ በዓል መሠረቱ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል…
Read the full story at amharamassmedia ↗