“ምንጊዜም በመሣሪያ ያሸነፈ ኃይል የለም” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-22 10:01:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ምንጊዜም በመሣሪያ ያሸነፈ ኃይል የለም” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካኝነት ባለፉት ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመዝጊያ መርሐ ግብር ዛሬ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የሀገራዊ ምክክሩ በከፍተኛ ክርክር፣ ውይይት እና በጠንካራ የእርስ በርስ ግንኙነት ሲካሄድ ቆይቷል ብለዋል። በኢትዮጵያ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]