በሐረሪ ክልል የሕዝብን ኑሮ የሚያሻሽሉ የልማት ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
በሐረሪ ክልል የሕዝብን ኑሮ የሚያሻሽሉ የልማት ሥራዎች እየተሠሩ ነው። በሐረሪ ክልል የሕዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾኑን የክልሉ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ሮዛ ዑመር ገልጸዋል። ወይዘሮ ሮዛ እና የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች በሐረሪ ክልል በከተማ እና በገጠር እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል። ምክትል ርእሰ መስተዳድሯ በዚህ ወቅት እንዳሉት በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች የሕዝብን ፍትሐዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት…
Read the full story at amharamassmedia ↗