ጉባኤው አለመግባባቶች በጠብመንጃ ሳይኾን በምክክር እንዲፈቱ አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-22 10:01:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጉባኤው አለመግባባቶች በጠብመንጃ ሳይኾን በምክክር እንዲፈቱ አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገብረ ስላሤ ከአንድ ወር በላይ የቆየው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የነበሩትን እና ያሉትን ጥልቅ አለመግባባቶች፣ ታሪካዊ ስብራቶች እና የሀሳብ ልዩነቶች በጠብመንጃ እና በኀይል ሳይኾን በሠለጠነ መንገድ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]