“የኢትዮጵያ ሰላም ለመላው አፍሪካ መረጋጋትና ብልጽግና ወሳኝ ሚና አለው” ኡሁሩ ኬኒያታ
“የኢትዮጵያ ሰላም ለመላው አፍሪካ መረጋጋትና ብልጽግና ወሳኝ ሚና አለው” ኡሁሩ ኬኒያታ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ ንግግር አድርገዋል። የትኛውም የፖለቲካ ልዩነት ከሰው ልጅ ነፍስና ከሰላም እንደማይበልጥ አጽንዖት ሰጥተዋል። “ሰሜኑ ደቡቡን፣ ምሥራቁ ምዕራቡን ይፈልጋል” በማለት አንዱ ያለሌላው ሙሉ ሊኾን እንደማይችል ተናግረዋል። ኡሁሩ ኬኒያታ የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑን ጥረት እንደ ከፍተኛ…
Read the full story at amharamassmedia ↗