«ቅን ልቦች» ለዓመቱ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች የ15 ሚሊዮን ብር ሽልማት አዘጋጀ

ZENA24NOWneutral2026-08-22 11:20:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

«ቅን ልቦች» ለዓመቱ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች የ15 ሚሊዮን ብር ሽልማት አዘጋጀ «ቅን ልቦች» የበጎ አድራጎት ድርጅት በማህበራዊ ሚዲያ ለሀገር ግንባታ፣ ሰላም፣ አንድነትና ሀገራዊ እሴቶች አወንታዊ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች የሚሰጥ የዓመቱ የእውቅናና የሽልማት መርሃ ግብር ይፋ አደረገ። የቅን ልቦች መስራችና ሥራ አስኪያጅ አቶ ተስፋዬ ስንሻው ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት ዝግጅቱ በቲክቶክ፣ ፌስቡክ፣ ዩቲዩብና ቴሌግራም ላይ ለአዎንታዊ ማህበራዊ ግንባታ የሚሰሩ 33 ተፅዕኖ ፈጣሪዎችን ያካትታል። መርሃ ግብሩ በአጠቃላይ 15 ሚሊዮን ብር ግምት ያላቸው የወርቅ ሜዳሊያዎችንና ሌሎች ሽልማቶችን ያካተተ መሆኑም ተገልጿል።በመጀመሪያው የሽልማት ዘርፍ የዓመቱ ምርጥ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ከወርሃዊ አሸናፊዎች መካከል የሚመረጡ ሲሆን አንደኛ የሚወጣ 100 ግራም፣ ሁለተኛ 50 ግራም እና ሦስተኛ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]