“ኢትዮጵያ ልዩነቶችን በአንድነት የያዘች የብሔር ብሔረሰቦች ሀገር ናት” ኦሌሶንጎ ኦባሳንጆ
“ኢትዮጵያ ልዩነቶችን በአንድነት የያዘች የብሔር ብሔረሰቦች ሀገር ናት” ኦሌሶንጎ ኦባሳንጆ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር ጉባኤውን የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ሀገራዊ ምክክሩ በልዩነቶች እና ባለመግባባቶች ላይ በመምከር ሀገራዊ አንድነት፤ ሰላም፤ ደኅንነት እና ዕድገት ለሁሉም ማኅበረሰብ ያለ ልዩነት ለማምጣት የተካሄደ መኾኑን ገልጸዋል። ሰላም ሁሉም የሚፈልገው፤ ለሁሉም የሚገባ መሠረታዊ ጉዳይ…
Read the full story at amharamassmedia ↗