ከህወሃት ጋር አደራዳሪው አዲስ አበባ ገብተዋል‼

WASULIFEneutral2026-08-22 11:48:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከህወሃት ጋር አደራዳሪው አዲስ አበባ ገብተዋል‼ 📌 አዲስ የድርድር/የሰላም ንግግር እንቅስቃሴ‼ በፌደራል መንግስት እና በህወሃት መካከል ያለው ውጥረት በጨመረበት በዚህ ወቅት፣ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አደራዳሪ የነበሩት የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ አዲስ አበባ ገብተዋል። ​ኦባሳንጆ አዲስ አበባ ከገቡ በኋላ ከሕብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር መሀመድ አሊ የሱፍ ጋር በወቅታዊ ቀጠናዊ ጉዳዮች እና ሰላምን በሚያስቀጥሉ ስራዎች ላይ ተወያይተዋል። የሕብረቱ ቡድን ወደ መቀሌ ሊያመራ እንደሚችል ቢነገርም፣ ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር ስለመነጋገራቸው ወይም በቀደመው ስምምነት አፈጻጸም ላይ ውይይት ስለመቀጠሉ እስካሁን በግልጽ የወጣ መረጃ ባይኖርም ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች እንደገለፁት ዛሬ ምሽት በአዲስ አበባ ይደረጋል ለተባለው የፊት ለፊት ንግግር የህውሃት…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]