“እየተመካከርን ሀገር እንገነባለን፣ ሀገር እየገነባንም እንማከራለን” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
“እየተመካከርን ሀገር እንገነባለን፣ ሀገር እየገነባንም እንማከራለን” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በደማቅ ቀለም ኢትዮጵያን ወክላችሁ ተወያይታችሁ እና ተነጋግራችሁ ለዚህ ቀን በመድረሳችሁ ምስጋና ላቀርብላችሁ እወዳለሁ ብለዋል። ኢትዮጵያ እንድትመክር ላደረጉ ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል። በኢትዮጵያዊ ታጋሽነት ምክክሩ እንዲካሄድ በማድረጋችሁ በእርግጥም የሚደነቅ ነው ብለዋል።…
Read the full story at amharamassmedia ↗