“ሻደይ፣ አሸንድየ እና ሶለል የሕዝባችንን አብሮነት የሚያጠናክሩ ቅርሶቻችን ናቸው” ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ
“ሻደይ፣ አሸንድየ እና ሶለል የሕዝባችንን አብሮነት የሚያጠናክሩ ቅርሶቻችን ናቸው” ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ለሻደይ፣ አሸንድየ እና ሶለል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። በክልላችን ከነሐሴ ወር አጋማሽ አንስቶ በዋግኽምራ፣ በሰሜን ውሎና አካባቢው በድምቀት የሚከበሩት ሻደይ፣ አሸንድየና ሶለል ረጅም ዘመናትን የተሻገሩ የሕዝባችን መገለጫ በዓላት ናቸው፡፡ የሻደይ፣ አሸንድየ እና ሶለል በዓል በልጃገረዶችና በወጣቶች ባሕላዊ ጨዋታ ደምቀው…
Read the full story at amharamassmedia ↗