የዛሬ ተማሪዎችን ማገዝ የሰብዓዊነት ግዴታ ብቻ ሳይሆን የነገ ሀገር ተረካቢዎችን የማዛጋጀት ሂደት ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-22 12:23:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

የዛሬ ተማሪዎችን ማገዝ የሰብዓዊነት ግዴታ ብቻ ሳይሆን የነገ ሀገር ተረካቢዎችን የማዛጋጀት ሂደት ነው። በምስራቅ ዕዝ የዞብል ክፍለ ጦር በሰከላ ወረዳ ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ ታዳጊዎች 18 ደርዘን ደብተር እና ሁለት ፓኬት እስክፕሪቶ ድጋፍ አድርጓል ። በምስራቅ ዕዝ ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ጀማል አማን ፤ የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ያደረግነዉ ቤተሰቦቻቸው የገንዘብ አቅም ውስንነት ላለባቸው ተማሪዎች ነው ብለዋል። የዛሬ ታዳጊ ተማሪዎችን መደገፉ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]