ከሀገሬ መቼም አልሸሽም-ኮሚሽነሩ‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-08-22 12:23:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከሀገሬ መቼም አልሸሽም-ኮሚሽነሩ‼️ ከሀገሬ አለሸሸሁም፣መቼም አልሸሽም፣ወደ አሜሪካ የሄድኩት በሀዘን ምክንያት ለቀብር ስነስርዓት ነው-የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ። በአንዳንድ የማህበራዊ ሚዲያዎች ኮሚሽነሩ ከአገር እንደሸሹ ሲወራ ነበር። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]